ነፃ
በየቀኑ 20 መልዕክቶች · ምስል · ፋይሎች · ሥራ ፍለጋ · መልእክቶችና ቡድኖች · ጥሪ
ELBAS AI ጥያቄዎችን ይመልሳል፣ ይጽፋል፣ ይተረጉማል፣ ምስል ይሠራል፣ ድረ-ገጽም ይነድፋል — በአማርኛና በእንግሊዝኛ። በየቀኑ 20 ነፃ መልዕክቶች ያገኛሉ፤ በማንኛውም ስልክ ይሠራል።
ጥያቄዎን በአማርኛ ይናገሩ ወይም ይጻፉ። መልሱን ያንብቡ፣ ያዳምጡ ወይም ወደ እንግሊዝኛ ይተርጉሙ።
ጥያቄዎን በአማርኛ ይጻፉ ወይም ይናገሩ፤ መልሱ ወዲያውኑ ይጻፋል።
ደብዳቤ፣ ሲቪ፣ ሪፖርትና የማኅበራዊ ሚዲያ ጽሑፎችን በሰከንዶች ያዘጋጁ።
ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ፣ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ በአንድ ንክኪ ይተርጉሙ።
ማይክሮፎኑን ተጭነው ይናገሩ፤ መልሱንም በድምጽ ያዳምጡ።
የሚፈልጉትን ምስል ይግለጹ፤ ELBAS AI ይስለዋል።
ስለ ንግድዎ ይንገሩት፤ ሙሉ ድረ-ገጽ አዘጋጅቶ ያሳይዎታል።
PDF፣ Word፣ Excel ወይም ፎቶ ያያይዙና ስለ እሱ ይጠይቁ።
ለ6ኛ፣ 8ኛ፣ 10ኛና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እንዲሁም ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በየቀኑ ይለማመዱ።
ደንበኞችዎ በELBAS በኩል ያገኙዎታል፤ ቡድንዎ በቴሌግራም ይመልሳል።
ELBAS AIን በ@aielbasbot ቴሌግራም ውስጥም ይጠቀሙ።
የመንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የተመድ እና የሀገር ውስጥ ሥራዎችን በነፃ ይፈልጉ።
በኢትዮጵያ ክፍት የሆኑ ጨረታዎች በራስ-ሰር ይሰበሰባሉ (Pro)።
የገቢ ግብር፣ ጡረታ እና የተጣራ ደመወዝ በሰከንዶች (Pro)።
ጓደኞችዎን እና ድርጅቶችን በELBAS ውስጥ በነፃ ይደውሉ።
ከጓደኞች፣ ከቤተሰብ እና ከድርጅት ቡድኖች ጋር በነፃ ይጻጻፉ (እስከ 256 አባላት)።
በድረ-ገጽዎ ላይ ደንበኞችዎን ቀንና ሌሊት የሚመልስ AI — በሙከራ ጊዜ በነፃ።
በGoogle ወይም በኢሜይልዎ ነፃ አካውንት ይክፈቱ።
ጥያቄዎን በአማርኛ ይጻፉ ወይም ይናገሩ።
በየቀኑ 20 መልዕክቶች · ምስል · ፋይሎች · ሥራ ፍለጋ · መልእክቶችና ቡድኖች · ጥሪ
በቀን 10 ብር — ያለ ገደብ ውይይት · Exam Coach በቀን 3 ብር
ለ30 ቀን 99 ብር — ጨረታዎች፣ የደመወዝና ግብር ማስያ፣ ደረሰኝ
14 ቀን ነፃ፣ ከዚያ በቀን 15 ብር · ለድረ-ገጽዎ የAI ድጋፍ በሙከራ ጊዜ ነፃ
ELBAS AI በአማርኛና በእንግሊዝኛ የሚሠራ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ረዳት ነው። ጥያቄ ይመልሳል፣ ይጽፋል፣ ይተረጉማል፣ ምስል ይሠራል፣ ድረ-ገጽም ይነድፋል።
አዎ። ሁሉም ሰው በየቀኑ 20 ነፃ የውይይት መልዕክቶች ያገኛል፤ ምስል፣ Word/PDF/Excel ፋይሎች፣ ሥራ ፍለጋ፣ መልእክቶችና ቡድኖች እንዲሁም የጓደኛ ጥሪዎችም ነፃ ናቸው። ተጨማሪ ከፈለጉ በቴሌብር በሚሞላ ቦርሳ (wallet) Daily Pass (በቀን 10 ብር) ወይም Pro (ለ30 ቀን 99 ብር) ይግዙ።
አዎ። በማንኛውም ስልክ ብሮውዘር ይሠራል፤ እንደ መተግበሪያ በስልክዎ ላይ መጫንም ይችላሉ — App Store አያስፈልግም።
አዎ። ማይክሮፎኑን ተጭነው በአማርኛ ይናገሩ፤ ELBAS AI ቃልዎን ወደ ጽሑፍ ቀይሮ ይመልሳል።
ai.shemetaapp.com ይክፈቱ፣ በGoogle ወይም በኢሜይል አካውንት ይክፈቱ፣ ከዚያም ጥያቄዎን ይጻፉ።
በ0913196046 ይደውሉ ወይም dawit@shemetaapp.com ይጻፉ።
ሰው ሁሉ የሚደርስበት የAI ቴክኖሎጂ